🟢🟡🔴
ሰኔ 12 | በዚህች ቀን፦
✨ የከበረ #የመላእክት_አለቃ_ቅዱስ_ሚካኤል በነገዱ ውስጥ በመላእክት ሁሉ ላይ በብዙ ክብር የተሾመበት፣
✨ ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚበር ንሥረ አርያም የሚባል ውዳሴው እንደ ማር የጣፈጠ ንዑድ ክቡር የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል #_ቅድስት_አፎምያን ያዳነበት፣
✨ ዳግመኛም መልአከ ብርሃን ቅዱስ ሚካኤል #_የቅዱስ_ባህራን_ቀሲስ የሞት ደብዳቤ ቀዶ እርሱን ለታላቅ ክብር ያበቃባት ቀን ናት፡፡
🍀 ዳግመኛም ካህን እና ንጉሥ፣ ጻድቅ እና ንጹሕ #ቅዱስ_ላሊበላ የዕረፍቱ በዓል ነው።
#_እንኳን_በቸርነቱ_አደረሳችሁ፨
▸ T.me/us/አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ/com.Ewnet1Nat ◂

tg-me.com/Ewnet1Nat/11250
Create:
Last Update:

BY አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/j8bdLvkOMvx0Ct7n5GggfXhYwF03huLQSP0MM-ykZX-kzHoSMF9g9SqlOJ-LHyet34qbooekAYcQcxhucp74XVvhpiVJEnk6uQThPBCJXEOcMltdanBJt0r4QPXwibG42-sftbuiTbaYiMlG8kDUpdNANcOU331hRYxpHKzRodNx5A2Uc6kY24IjJsmLE1AUqGZxvQOxxMZiegL1acr8gMq-MYzemU7NV3TMnXv5KogSZAHdvr3h0W_Splcz3vv5t0Klr99-p1MA6m3XyCMKDoOHi6g3rWPTOImgItlPfyFB6klBwQB3___s2vSrHwzz1EVpeaBwD1e1KunYDy8t7g.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Suvc3fKG2yYmAat4OCqK7wULSw4kkuBOLt-1wH5HNVLkYphIxud_h2e9IWHRYWrNh3BzkEezMDnXefIaAmCR_bv3vom_GD2WA_xP5ON4n659HHR6nx2P8A5LUwba9mtIpldND0-JDOBT6JDCIEoKU9RBuP3dt56IpdiGE5AfQY-iD0U9-bSNCuZGTDu_AzUgMWR4F5_JHLzZJBlRrXmdtwN1A3dRxO1q4J1re8yQaSp0-L2x8ian0xV8zbfp1rwI6rYs_RIsS1Sg6UIe0USxD2TBAeWZvMSQMh9IDt0Pg9prhGLARd8vJy4BY5DjD4IqLFHSXRQD2x7mIdSff_NInQ.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/AyV7_VIyTjI4C8rwhKVOPG_1n7_f0ABvoV53bUEh3tDCRHSxfIdv1wHhtIAwug7ku-m7S5A7wdpzT5ghczCDGCv3LYKmJfjEuujfyPk2EaPzpYISkn4x18SkqKjOkN4IkTENbKTfFhdwiGxgoc3nELgZO_mTedOWH1QixaIuAKSDsRbL2-8XG5tEIqPPZrLZR2edcUyisa6dLheD7R3okIhrpVjRNhqnVi4jf-qHGLuxXF298L6fUHl99GGzj5ZTe-1TPSyKpYXiIcMEtEjp0RL41_aRLaLU8Irg_2cKP5-LTmNxVK6l7_xLk1uIStf0TpgeQxOoyxp4hM8Pf9jKNg.jpg)
Share with your friend now:
tg-me.com/Ewnet1Nat/11250